Category

Radio

Ethiopian Covenant Gospel Church (ECGC) Radio Ministry by Pastor Tesfaye Haile

Our Saviour is our Peace – ጌታቸን ሰላማቸን ነው

Therefore, having been justified by faith, we have peace with God through our Lord Jesus Christ,  through whom also we have access by faith into this grace in which we stand, and rejoice in hope of the glory of God. (Romans 5:1-2 )

እንግዲህ በእምነት ከጸደቅን በእግዚአብሔር ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምን እንያዝ፤ በእርሱም ደግሞ ወደ ቆምንበት ወደዚህ ጸጋ በእምነት መግባትን አግኝተናል፤ በእግዚአብሔር ክብርም ተስፋ እንመካለን።  (ወደ ሮሜ ሰዎች 5:1-2)

With Pastor Tesfaye Haile. Subscribe to our Radio Ministry podcast on iTunes by clicking here.

 

The way that is consecrated through the blood of Jesus – በኢየሱስ ደም የተመረቀው መንገድ

Therefore, brethren, having boldness to enter the Holiest by the blood of Jesus, by a new and living way which He consecrated for us, through the veil, that is, His flesh (Hebrews 10:19-20)

እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ በመረቀልን በአዲስና በሕያው መንገድ ወደ ቅድስት በኢየሱስ ደም በመጋረጃው ማለት በሥጋው በኩል እንድንገባ ድፍረት ስላለን፥ (ወደ ዕብራውያን 10:19-20)

With Pastor Tesfaye Haile. Subscribe to our Radio Ministry podcast on iTunes by clicking here.

The Work Jesus Christ Accomplished on the Cross ኢየሱሰ በመስቀሉ ላይ የሰራው ሰራ

When Jesus had received the sour wine, he said, It is finished,” and he bowed his head and gave up his spirit.” (The Holy Bible: English Standard Version, John 19:30)

ኢየሱስም ሆምጣጤውን ከተቀበለ በኋላ። ተፈጸመ አለ፥ ራሱንም አዘንብሎ ነፍሱን አሳልፎ ሰጠ። (የዮሐንስ ወንጌል 19:30)

With Pastor Tesfaye Haile. Subscribe to our Radio Ministry podcast on iTunes by clicking here.

 

Knowing Jesus Christ – ኢየሱስ ክርስቶስን ማወቅ John 17:3

” እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።” የዮሐንስ ወንጌል 17:3
“And this is life eternal, that they might know thee the only true God, and Jesus Christ, whom thou hast sent.” John 17:3 

Pastor Tesfaye Haile. Subscribe to our Radio Ministry podcast on iTunes by clicking here.

Jesus who is the source and reason of grace in the heavenly place

Radio ministry teaching on 1 Corinthians 8:6 and 15:44 with Pastor Tesfaye Haile.

የሬዲዮ ፕሮግራም ትምህርት – 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:6 15:44 (ፓስተር ተስፋዬ ሃይሌ)

With Pastor Tesfaye Haile. Subscribe to our Radio Ministry podcast on iTunes by clicking here.

The Name of the Lord that redeemed us. የተዋጀንበት የጌታ ስም። Acts 4:12

The Name of the Lord that redeemed us. የተዋጀንበት የጌታ ስም።

ሐዋርያት ሥራ 4:12
12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።

Acts 4:12 (ESV)
And there is salvation in no one else, for there is no other name under heaven given among men by which we must be saved.

Jesus Christ, a gift for Sinners ኢየሱስ ለሐጢያተኞች የተሰጠ ስጦታ ነው።

ዮሐንስ 4:10

“ኢየሱስ መልሶ፦ የእግዚአብሔርን ስጦታና። ውኃ አጠጪኝ የሚልሽ ማን መሆኑንስ ብታውቂ፥ አንቺ ትለምኚው ነበርሽ የሕይወትም ውኃ ይሰጥሽ ነበር አላት።”

Immanuel the hope of humanity የአማኑኤል ተስፋ

ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ 9:6  (Isaiah 9:6)

“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”

1 4 5 6