Category

Radio

Ethiopian Covenant Gospel Church (ECGC) Radio Ministry by Pastor Tesfaye Haile

The Name of the Lord that redeemed us. የተዋጀንበት የጌታ ስም። Acts 4:12

The Name of the Lord that redeemed us. የተዋጀንበት የጌታ ስም።

ሐዋርያት ሥራ 4:12
12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።

Acts 4:12 (ESV)
And there is salvation in no one else, for there is no other name under heaven given among men by which we must be saved.

Jesus Christ, a gift for Sinners ኢየሱስ ለሐጢያተኞች የተሰጠ ስጦታ ነው።

ዮሐንስ 4:10

“ኢየሱስ መልሶ፦ የእግዚአብሔርን ስጦታና። ውኃ አጠጪኝ የሚልሽ ማን መሆኑንስ ብታውቂ፥ አንቺ ትለምኚው ነበርሽ የሕይወትም ውኃ ይሰጥሽ ነበር አላት።”

Immanuel the hope of humanity የአማኑኤል ተስፋ

ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ 9:6  (Isaiah 9:6)

“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”